ሰሜን አፍሪካዊቷ ሞሪታንያ ከሌሎች ሀገራት ለየት ያለ ባህል ያላት ሀገር ነች፡፡ ከነዚህ መካከልም ትዳራቸውን በፍቺ ላጠናቀቁ ሴቶች ሞቅ ያለ ድግስ መደገስ አንዱ ነው፡፡ በዚች ሀገር ባህል መሰረት ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ በእስራኤል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር “ሃማስ እንደ መንግስትም ይሁን ወታደራዊ ኃይል መቀጠል አይችልም” ብለዋል። ማርኮ ሩቢዮ ከእስራኤል ጠቅላይ ...
የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን የከፈቱት ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረው መቀጠላቸውን ኪቭ አስታወቀች። የዩክሬን ጦር የፈረንጆቹ 2025 ከጀመረ ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ እና ጠንካራ ጥቃት ...
የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር ኪር ስትራመር ከጦርነት በኋላ ለሚኖር የሰላም ማስከበር ተሌእኮ ወታደሮች ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት አውሮፓውያን የዩክሬን ጦርነትን ...
በቅርቡ በአሜሪካ፣ ኳታር እና ግብጽ አደራዳሪነት ጊዜያዊ ተኩስ አቁም በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ታጋቾች እና እስረኞችን እየተለዋወጡ የሚገኙት ሀማስ እና እስራኤል ዳግም ግጭት ውስጥ እንዳይገቡ ያሰጋል፡፡ ጦርነቱ በዛሬው ዕለት 500ኛ ቀኑን ባስቆጠረበት ወቅት ከእስራኤል መንግስት፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ...
በመንገደኞቹ መካከል የነበረው ድብድብ ከባድ እና መድማት ጭምር የነበረው መሆኑን ተከትሎ የአውሮፕላኑ አብራሪ በረራውን ለማቋረጥ እና ለማረፍ ተገዷል ተብሏል፡፡ ኢርዙሩም ኤርፖርት ለማረፍ የተገደደው ይህ አውሮፕላንም ተደባባዳቢዎቹን ለፖሊስ ካስረከበ በኋላ ዳግም በረራውን እንደቀጠለ ተገልጿል፡፡ ...
በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል ከ400 በላይ ብርቅዬ ጎሳዎች እንዳሉ ይታመናል፡፡ በሀገሪቱ በአጠቃላይ 216 ሚሊዮን ህዝብ ብዛት አላት፡፡ ከጠቅላላ ህዝቧ ውስጥ 30 ሚሊዮን ያህሉ ህይወቱን በጫካ ያደረገ ነው የጠባለ ሲሆን ከሰሞኑ አንዱ ጎሳነዋሪ የሆነ ታዳጊ ሳይታሰብ ራሱን ከተማ ጫፍ ላይ አግኝቶታል፡፡ ...
የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት ሶስት አመት ገዳማ ያስቆጠረውን የዩክሬይን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ንግግር ለመጀመር በቀጣዮቹ ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ሊገናኙ መሆናቸውን ሮይተርስ ስለጉዳዩ ቅርበት ...
በዚህም ጂቡቲን ወክለው በእጩነት የቀረቡት መሀሙድ አሊ የሱፍ ምርጫውን በማሸነፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በመሆን መመረጣቸውን አል ዐይን አማርኛ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ...
ከዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና አምራች ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ቢዋይዲ “የፈጣሪ አይን” ስያሜ የተሰጠው መኪና ሊሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው እሰረዋለሁ ያለው አዲስ መኪና በሰው ሰራሽ ...
ተጠባበቂ ሀይሎችን ሳይጨምሮ 74 ሺህ ወታደሮች እንዳሏት የምትገለጸው ብሪታንያ የዩክሬን ሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለመምራት እስከ 44 ሺህ ወታደሮችን ማዋጣት ይጠበቅባታል ሲሉም የቀድሞው አዛዥ ...
ጠቅላይ ሚኢስትሩ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በእየሩሳሌም ከመከሩ በኋላ በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ሁለቱ ሀገራት ቴህራን በመካከለኛው ምስራቅ የምታደርገውን "ወረራ" ለማስቆም ...